mandag 8. juli 2013

የኢህአዳግ ታንክና ባንክ

ግርማ ሠይፉ ማሩ
ይህንን ርዕስ የወሰዴኩት አቶ ገብሩ ገብረማሪያማ የኦሮሞ ፌዳራሉስት ኮንግረስ አባሌ ከኢሳት
ጋር ባቀረቡት ቃሇ መሌሌስ መነሻ ነው፡፡ የምርጫ ቦርዴ ሇምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት መነሻ
አንዴ አንዴ የምክር ቤት አባሊት የሰጠሁትን አስተያየት መሰረት አዴርገው ከጠርዝ የወጣ
አስተያየት ሲሰጡ ነበር፡፡ ከነዚህ አስተያየቶች ዋነኛው የነበረው በቅርቡ በተካሄዯው በእነርሱ
ፍትሃዊና ትክክሇኛ በእኛ ፌክ ምርጫ ተቃዋሚዎች ያሌተሳተፉት የእናቴ ቀሚስ አዯናቀፈኝ
በሚሌ ነው፡፡ የሚሌ የነበረ ሲሆን ከአቶ ገብሩ አሰተያየት ጋር ስሇገጠመሌኝ ሌዋሰው ወዯዴኩ፡፡
አንዴ መታወቅ ያሇበት ነገር ፕሮፌሰር መርጋ ፓርቲዎች ሁለ ሇኔ እኩሌ ናቸው ብሇዋሌ፡፡
እነዚህ 76 ፓርቲዎች በእርሳቸው ዓይን እኩሌ ከሆኑ ከነዚህ ውስጥ የክሌሌ ፓርቲዎችን
ትተን የተጣመሩ ወይም በገር ሀቀፍ ዯረጃ የተዯራጁ 10 ፓርቲዎች ቢኖሩ እና ከኢህአዳግ
እኩሌ ዕጩ አቅርበው ቢወዲዯሩ 32 ሚሉዮን ዕጩ ያስፈሌጋሌ ይህ ዯግሞ በኢትዮጵያ
ዕጩዎች እና መራጮች እኩሌ ይሆናለ ማሇት ነው፡፡ ይህ ዯግሞ በፕሮፌሰሩም ዓይን
በተግባርም የሚተገበር ነገር አይዯሇም፡፡ የመንግሰትን ሀብትና ንብረት እየተጠቀሙ መቀሇዴ
ብቻ ነው፡፡
ሌክ ነው ተቃዋሚዎች ሇፌዳራና ሇክሌሌ ምክር ቤቶች መወዲዯር ቅዴሚያ ይስጣለ፡፡ የዚህ
ዯግሞ ምክንያቱ የፖሉሲ ሇውጥ ሇማምጣት ወሳኝ የሆኑት መዋቅሮች እነርሱ ስሇሆኑ ነው፡፡
የወረዲ ምክር ቤቱች የመፈፀም እንጂ የፖሉሲ አመንጭነት ሚና ስሇላሊቸው ነው፡፡ ፖሇቲካ
ዯግሞ የፖሉሲ ጉዲይ ነው፡፡ ይህን ጉዲይ መፈፀም ዯግሞ ሃሊፊነቱ የሲቪሌ ሰርቪስ መዋቅር
ነው፡፡ ባሇ ፖሉሲ ፓርቲዎች ቢቀየሩም ፖሉሲዎችን የማስፈፀም ግዳታ ስሇአሇባቸው ማሇት
ነው፡፡ የተከበሩ የምክር ቤት አባሌ እንዲለት የእናቴ ቀሚስ አዯናቀፈኝ ማሇቱን ትተን እሳቸው
እንዲለት 3.2 ሚሉዮን ዕጩ አቅርበን የወረዲ ምክር ቤት ብናሸንፍ ስራችን የኢህአዳግን
ፖሉሲ ማስፈፀም እንዯሆነ ያወቁ አይመስሇኝም፡፡ ሇነገሩ እንዱህ ዓይነት አሰተያየት የሚሰነዝሩ
ሰዎች እንዱህ ዓይነት ፖሇቲካ ይረዲለ ብዬ መጠበቄ የኔ የዋህነት ተዯርጎ ቢወሰዴ ይሻሊሌ፡፡
አንባቢ ማወቅ ያሇበት በዚህ ጉዲይ አስተያየት የሰጡ አንዴ አንዴ የምክር ቤት አባሊትም
እንዱያውቁት እነዚህ ምክር ቤት የሚገኙ የምክር ቤት አባሊት ምርጫ ሇመወዲዯር አንዴሳንቲም ከኪሳቸው ሳያወጣ፣ ዯሞዝ ተክፍልዋቸው፣ በየቀበላ ያለ ካዴሬዎች ሕዝቡን
እያጨናነቁ ተመርጣችኋሌ ተብሇው ምክር ቤት የገቡ ተመራጮች መሆናቸውን ነው፡፡ በዚህ
ሁኔታ ሆኖ ተቃዋሚዎች 3.2 ሚሉዮን ዕጩ ያሊቀረባችሁት የእናቴ ቀሚስ አዯናቀፈኝ ብሊቸሁ
ነው የሚሌ ሞራሌ ከየት እንዯሚያመጡ ይገርመኛሌ፡፡ ሇዚህም ነው የአቶ ገብሩን ታንክና ባንክ
የተዋስኩት፡፡ ምርጫ በገንዘብ ኃይሌ በማማሇሌ ካሌተቻሇ በመሳሪያ አስገዴድ ኮሮጆ የሚገሇብጥ
ፓርቲ አባሌ ሆኖ ከኪሳቸው ገንዘብ አውጥተው፣ ንብረታቸውን እና የግሌ ጥቅማቸውን ሇነፃነት
እየከፈለ ያለ ሰዎችን ሇመተቸት መዴረክ አገኘው ብል እንዯፈሇጉ መሆን ይዋሌ ይዯር እንጂ
ከተጠያቂነት አያዴንም፡፡
እንዯዚህ ዓይነት አሰተያየት የሚሰጡ ሰዎች እውነቱን ሇመናገር አስር ጊዜ በቀን የሚጠሩትን
የዕዲሴ ግዴብ ሇመገንባት የወር ዯመወዛቸውን የሚሰጡት እየተነጫነጩ እና እሱን ሉተካ
የሚችሌ አበሌ በላሊ መስመር ሇማግኘት ጭምር እየተንቀሳቀሱ እንዯሆነ የሚታወቅ ነው፡፡
ሁለ በእጁ ሁለ በዯጁ የሆነ አፋኝ ፓርቲ (ባሇ ታንኩና ባሇ ባንኩ ማሇት ነው) አባሌ ሆኖ፣
ምርጫ ዕጩ ሇመሆን እንኳን በትዕዛዝ እንዯሆነ እያወቅን፣ ተመርጠው አዱስ አበባ ከመጡ
በኋሊ ተመሌሶ ወዯ መረጣችው ህዝብ ሊሇመመሇስ በአዱስ አበባ ሇመክተም የሚያዯርጉትን
ሇምናውቅ ሰዎች ይህች ተቃዋሚዎቸን መዘርጠጥ ተገቢ እንዲሌሆነ እንዱያውቁት
ያስፈሌጋሌ፡፡ በምክር ቤት ውስጥ በአዱስ አበባ በሰሞኑ ሊሇው የቤት ምዝገባ የሚዯረገው ሽኩቻ
ቀሊሌ እንዲይመስሊችሁ፡፡ በላሊ ቦታ (ሇምሳላ በተመረጡበት አካባቢ) ቤት እያሊቸው
ሇመመዝገብ ጥረት እያዯረጉ ነው፡፡
አንዲንዴ ጊዜ የህሉና ፍርዴ ሇራስ በሚሆን ታማኝነት ዙሪያ አስገራሚ ክስተቶች እንታዘባሇን፡፡
አንዴ ቀን ከአንዴ የምክር ቤት አባሌ ጋር በአውሮፕሊን እየተጓዝን ውይይት ስናዯርግ
ተቃዋሚዎች አማረጭ የሊችሁም የሚሌ ዯረቅ ክርክር ይጀመራሌ፡፡ አጭር መሌስ ነው
የሰጠሁት አንተ ስሇማታውቅ እኛን አማርጭ የሊችሁም ማሇት አትችሌም አሌኩት፡፡ ሰምቼ
ስሇማሊውቅ ነው አሇ፡፡ እንዳት ሌትሰማ ትችሊሇህ ሚዱያ ሁለ በቁጥጥራቸሁ ስር ነው፡፡
መቼም የግሌ ሚዱያ ባትከሇከለ እንኳን በግሌ ተነሳሽነጽ ማንበብ ትፈራሊችሁ፡፡ የፓርቲ
ሚዱያቹሁ አንሶ የመንግሰትን ሁለ ይዛችኋሌ እንዳት አዴርገን ፖሉሲያችንን አሳውቀናችሁ
እኩሌ ሌንጫወት እንዯምንችሌ አይገባኝም? የሚሌ ትክክሌ የሆነ ነገር በጥያቄ መሌክ
ነገርኩት፡፡ ፓርቲማ ሚዱያ ሉኖረው አይችሌም ህገወጥ ነው ብል ዘል ወዯ ስህተት ገባ፡፡ አዎ
ሌክ ነው ግን ኢህአዳግ ህገወጥ ነገር ሇማዴረግ አይመሇስም ትክክ ባይሆንም በተግባር    እያዯረገው ነው አሌኩት፡፡ እንዳት? ብል ሲሇኝ ፋና የማን ነው? ስሇው የግሌ! ብል አንጀቴን
እርር አዯረገው፡፡ እነዚህ ናቸው እንግዱ ያስመረጣቸውን ፓርቲ በዚህን ያህሌ ወርዯው ነው
የሚዋሹሇት፡፡ ምርጫ ተወዲዴረው የተመረጡበትን ዕዲ የሚከፍለት በዚህ ዓይነት ነው፡፡እነዚህ
የኢህአዳግ አባሇት ሜጋ፣ መስፍን ኢንጂነሪንግ፣ መሶቦ፣ ዲሽን ቢራ፣ ዱንሾ፣ዋሌታ፣አምባሰሌ፣
ወዘተ የኢህአዳግ ናቸው ሲባሌ እንዳት ሌንተማመን እንዯምንችሌ አስቡት፡፡
መሌዕክት
 ተቃዎሚዎች 3.2 ሚሉዮን ዕጩ ማቅረብ ዕቅዴም የሇንም ተገቢ ነው ብሇንም
አናምንም፡፡ የእናት ቀሚስ ማዯናቀፍ ሳያስፈሌግ የዚህ ዓይነት ፌዝ የተሞሊበትን
ዴራማ ኢህአዳግ ብቻውን በስሌጣን እስካሇ ሉቀጥሌበት ይችሊሌ፡፡ ታንክና ባንኩ በእጁ
እስካሇ ዴረስ ማሇት ነው፡፡
 ተቃዋሚዎች ምርጫ ውዴዴር የምንገባው ፈሌገን ጊዜና ገንዘባችን ሇነፃነት ከፍሇን
ነው፡፡ ይህን ስናዯርገ ዯግሞ ከኢህአዳግ ምንም ዓይነት ምንዲ እንዱሰፈርሌን
አንፈሌግም ይህን በማዴረጋችን ኩራት ነው የሚሰማን፡፡ የምንናገረውም ሇህሉናችን እና
በህገ መንግሰት በተቀመጠው መሰረት ሇመራጩ ህዝብ ነው፡፡
 የተቃዋሚ ፓርቲ አባሌ መሆን ከኢህአዳግ አባሌነት የሚሇየው፡፡ በተቃዋሚ ፓርቲ
አባሌነት መስጠት እንጂ ምንም የሚገኝ ጥቅም የሇም፡፡ የሚሰጡ ብፁዓን ናቸው የሚሌ
ያሇ መሰሇኝ ቅደስ መፅሃፍ፡፡ ዯሞዝ እየተከፈሊቸሁ ወርሃዊ መዋጮ የሚከፍለ ሁለ
እኛም እንሰጣሇን ብሊችሁ እንዯማታስቁኝ ተስፋ አዯርጋሇሁ፡፡
ቸር ይግጠመን፡፡ ተናግሮ አናጋሪም ይያዝሌን፡፡

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar