torsdag 4. juli 2013

አቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስሌጣን ያዙ

( ከኢየሩሳላም አርአያ)
በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ከቤተሰባቸው ጋር የሚኖሩት አቶ ታምራት ሊይኔ የጋዝ እስቴሽን በመክፈት በንግድ ስራ
መሰማራታቸውን ምንጮች ገሇፁ። በሙስና ወንጀሌ ተከሰው ሇአስራ ሁሇት አመት ታስረው የወጡት አቶ ታምራት
ከተፈቱ በኋሊ በሰጡት ጋዜጣዊ መግሇጫ ሊይ ፥ አማኝ ሆነው እንዯሚቀጥለና ነገር ግን በማህበራዊና ፖሇቲካዊ
ጉዳዮች ዙሪያ ከማንም ፖሇቲካ ድርጅት ጋር ሳይወግኑ ሇአገር ይጠቅማሌ የሚለትን ሃሳብ እንዯሚያካፍለ፣ መፅሃፍ
እንዯሚያዘጋጁ…ገሌፀው እንዯነበር ያስታወሱት እነዚህ ወገኖች፣ ታምራት ያንን ቢናገሩም በቃሊቸው ግን እንዳሌተገኙ
አስረድተዋሌ። « የኢየሱስ አገሌጋይ ሆኜ እኖራሇሁ» ያለት ታምራት አሁን ወዯ ንግድ አሇም መግባታቸው
እንዳስገረማቸው ምንጮቹ ጠቁመዋሌ። ላሊው ቢቀር በስሌጣን ሊይ በነበሩበት ወቅት ሇሰሩት ጥፋት ህዝብን ይቅርታ
ያሇመጠየቃቸው አስገራሚ ነው ያለት እነዚህ ወገኖች፣ በይፋ አዯባባይ ወጥተው ህዝብን ይቅርታ የጠየቁት ዶ/ር ነጋሶና
አቶ ገብሩ ብቻ እንዯሆኑ አስታውቀዋሌ። አቶ ታምራትና አቶ ስዬ ግን ይህን ሇማድረግ ጨርሶ እንዯማይፈሌጉ ከያዙት
አቋም በቀሊለ መረዳት ይቻሊሌ ብሇዋሌ።
በላሊም በኩሌ የሕወሐት ማ/ኮሚቴ አባሌ የነበሩትና ዯቡብን በበሊይነት ሲያሽከረክሩ ቆይተው በ1993ዓ.ም በሙስና
ወንጀሌ ተከሰው የታሰሩት አቶ ቢተው በሊይ ሇስድስት አመት ታስረው ከተፈቱ በኋሊ በአቶ መሇስ ዜናዊ የአፋር ክሌሌ
አማካሪ ተዯርገው ተሹመው እንዯነበረ ምንጮች አጋሇጡ። ከአቶ አባተ ኪሾ ጋር ተከሰው የነበሩትና ከሕወሐት
ተገንጥል ከወጣው <አንጃ> ቡድን አንደ የነበሩት አቶ ቢተው ተመሌሰው የመሇስ አገሌጋይ መሆናቸው ብዙዎችን ግራ
ያጋባ መሆኑን ምንጮቹ ጠቁመዋሌ። በአፋር ክሌሌ አማካሪ ሆነው ሇሶስት አመት የሰሩት ቢተው በአሁኑ ወቅት
በመከሊከያ ኢንጂነሪንግ ኮልጅ ተዛውረው በመስራት ሊይ እንዯሚገኙ ምንጮቹ አረጋግጠዋሌ። የአቶ ቢተው ወንድም
ኮ/ሌ ሲሳይ (በቅፅሌ ስሙ ሃመዴ) ጀግና ኢትዮጲያዊና አገሩን የሚወድ ታታሪ እንዯነበርና በአሰብ ውጊያ
ከነሂሉኮፕተሩ ጋይቶ ማሇፉን ምንጮቹ አመሌክተዋሌ። አንድም ቀን ስሙ በነመሇስ ተነስቶ የማያውቀውና የጡረታ
መብቱ እንኳ ሉከበርሇት ያሇቻሇው ሟቹ ኮ/ሌ ሃመዴ ሌጆቹ ያሇአሳዳጊ ተበትነው መቅረታቸውን ምንጮቹ ሳይገሌፁ
አሊሇፉም።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar