“የማህበረ ስሊሴ ዘዯቂቀ ኤሌያስ” አባሊት፤ ከቅደሳን አባቶች የተሊክነውን የቅደስ ኤሌያስን መሌዕክት ሇአዱሱ የኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ፓትሪያሪክ አቡነ ማቲያስ እንዲናዯርስ ተከሇከሌን አለ፡፡ አርቲስት ጀማነሽ ሰሇሞን
የተካተተችበት መሌዕክት አድራሽ ቡድን፤ ባሇፈው
ማክሰኞ ረፋደ ሊይ መሌዕክታቸውን ጋዜጠኞች
ባለበት ሇፓትርያርኩ ሇማቅረብ ፓትሪያሪኩ ጽ/ቤት
በር ሊይ ተገኝተው የነበረ ቢሆንም የጥበቃ አባሊት
“ሇማነጋገር ፍቃድ የሊችሁም” ብሇው
መሌሰዋቸዋሌ፡፡ ከማህበሩ አባሊት መካከሌ
አርቲስት ጀማነሽ ሰሇሞን እና መ/ር ወሌዯመስቀሌ
ፍቅረማርያም ሇአዱስ አድማስ እንዯገሇፁት፤
ሇሁሇት ጊዜያት ያህሌ 4 ኪል በሚገኘው መንበረ ፓትሪያሪክ ጽ/ቤት በመሄድ ከአባቶች የተሊኩትን መሌዕክት ሇማድረስ
ቢሞክሩም ከጽ/ቤቱ የጥበቃ ሃሊፊዎች ማሇፍ አሌቻለም።
“በመጀመሪያው ቀን ከማህበረ ስሊሴ መሌዕክት ይዘን መምጣታችንን ሇጥበቃዎች በመንገር ወዯ ውስጥ እንድንገባ
ከተፈቀዯሌን በኋሊ ላልች በግቢ ውስጥ የነበሩ ጥበቃዎች በድጋሚ አስቁመውን ከስሊሴ ካቴድራሌ ማኅበር የመጣችሁ
መስልን ነው እንጂ እናንተ መግባት አትችለም በማሇት ፓትሪያሪኩን እንዲናገኝ ተዯርገናሌ” የሚለት መ/ር ወሌዯመስቀሌ፤
በተሇይ አንዱት ሴት የጥበቃ አባሌ ከአግባብ ውጭ ጀማነሽን እየገፈታተረች እንድትወጣ ማድረጓን ገሌፀዋሌ፡፡ በሚዱያ
ሳይቀር ቅደስ ፓትሪያሪኩ ማንም ሰው ያሇከሌካይ በአካሌ መጥቶ ሉያነጋግረኝ ይችሊሌ ያለትን መነሻ አድርገን በመጀመሪያ
ቀን ያሇቀጠሮ የሄድን ቢሆንም ሇሁሇተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሇማስያዝ ብንፈሌግም የሚያስተናግዯን አካሌ በማጣታችን ሇመመሇስ
ተገዯናሌ የሚለት መ/ር ወሌዯመስቀሌ፤ ጥበቃዎቹ የሄድንበትን ጉዲይ ጠይቀውን ከተረደ በኋሊ ፈጽሞ መግባት አትችለም፤
ቀጠሮ ማስያዝ ከፈሇጋችሁ አንድ እማሆይ አለ፤ እሣቸውን አነጋግሩ ተባሌን፤ የተባለት ግሇሰብ ግን ፍቃድ ወጥተዋሌ የሚሌ
ምሊሽ አገኘን ብሇዋሌ፡፡ “አሁንም ሇሶስተኛ ጊዜ ስንሄድ ጥበቃዎቹ ፈጽሞ መግባት አትችለም፡፡ አካባቢውን ሇቃችሁ ሂደ
አለን” ብሇዋሌ - የማህበሩ አባሊት፡፡
ባሇፈው ማክሰኞ 10 የሚዯርሱ ሴቶችና ወንዶች የማህበሩ መገሇጫ የሆነውን ነጭ ባሇቀስተ ዯመና ጥሇት ሌብስ ሇብሰው
ፓትሪያርኩ ጽ/ቤት በሩ ሊይ ቆመው ነበር፡፡ የነብዩ ኤሌያስ መሌዕክት ምንድነው ብሇን የጠየቅናት አርቲስት ጀማነሽ ሠሇሞን
“መሌዕክቱ ሇፓትሪያሪኩ ስሇሆነ እሳቸው ከሰሙ በኋሊ ሇህዝብ እንድታዯርሱ ይነገራችኋሌ” ብሊሇች፡፡ የመንበረ ፓትሪያሪክ
ሌዩ ፅህፈት ቤት ኃሊፊ አቶ ታምሩ አበራ ከአዱስ አድማስ ስሇ ጉዲዩ ማብራሪያ ተጠይቀው “እስካሁን ጥያቄ ያቀረበሌን የሇም፤ ቤተክርስቲያኒቷ የራሷ የቅሬታ አቀራረብ ሥርዓት አሊት፡፡ ሇቅሬታም ሆነ ሇቡራኬ የሚመጡትን በቀጠሮ
እናስተናግዲሇን፡፡ እስከ ሀምላ 21 ቅደስ ፓትሪያሪኩን በስሌክ ሇማነጋገር የተያዙ ቀጠሮዎች አለ” ብሇዋሌ፡፡ ከነብዩ ኤሌያስ
መሌዕክት አሇን ያለት ግሇሰቦች “ኦርቶዶክስ” የሚሇው ስያሜ “ሇተንኮሌ” የገባ ስሇሆነ የቤተክርስቲያኒቱ ስያሜ የኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መባለ ቀርቶ “የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን” መባሌ አሇበት በሚሌ አሊማ
እንዯሚንቀሳቀሱ ይታወቃሌ፡፡
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar