fredag 12. juli 2013

ደሴ በፖለታካ ቅስቀሳ ተናውጣለች


ሐምላ 4 ቀን 2005 ዓ.ም
ዯሴ በፖሇቲካ ቅስቀሳ ተናውጣሊች። በአንድ በኩሌ፣ አንድነት ሕዝቡ ሕገ መንግስታዊ መብቱን የመጠቀም ፣
ሃሳቡን በነጻነት የመግሌጽ፣ መሪዎቹን በፈሇገ ጊዜ የመሾምና የመሻር መብት እንዳሇው እያስተማረ፣ በዜጎች ሊይ
እየዯረሰ ያሇዉን የግፍ ቀንበር በመቃወም፣ እግዚአብሄር የሰጠዉን፣ የአሇም አቀፍ ሕግ ሆነ የኢትዮጵያ ሕገ
መንግስት የፈቀዯሇትን መብት በመጠቀም ዯሴዎች ድምጻቸውን እንዲያሰሙ በሊወድ ስፒከር እየቀሰቀሰ ነዉ።
በራሪ ወረቀቶች በስፋት እየተሰራጩ ሲሆን ፓርቲዉ ያዘጋጃዉን ፔቲሽን ሕዝቡ እየፈረመ ነዉ። የዯሴ ህዝብ
መነሳሳት ከመቼዉም ጊዜ በሊይ፣ ዯሴ ዙሪያ እንዳለ ተራሮች ከፍ ከፍ እያሇ የመጣበት ሁኔታ ይታያሌ። ወረቀቶች
የሚበትኑና ፔትሽን የሚያስፈረሙ በርካቶች እስርና እንግሌት እየዯረሰባቸው፣ እንዳይበትኑ እየተከሇከለ ሲሆን፣
በአብያተ ከርስቲያናት፣ ጸልት ቤቶችና መስኪዶችም ህዝቡን ሇመድረስ እየተሞከረ ነዉ።
በላሊ በኩሌ ገዢው ፓርቲም፣ የራሱን ቅስቀሳ ጀመሯሌ። «እኛ ከአንድነት የተሻሌን ነን። እኛ የሇጠ ጥቅምህን
እናስጠብቅሌሃሇን። እኛ ሊንተ የቆምን ነን» የሚሌ ቅስቀሳ ሳይሆን የኢሕአዴግ ካድሬዎች እያዯረጉ ያለት፣ ሕዝብን
የማስፈራራትና የማስጨነቅ ቅስቀሳን ነዉ። ወዯ ሰሌፉ የሚወጡ እንዯሚታሰሩ፣ አንድነትን በመዯገፋቸውም ትሌቅ
ዋጋ እንዯሚከፍለ ማስጠንቀቂያ እየተሰጣቸው ነዉ።
የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች፣ በየቤቱ በመሄድ አንድነትን ከሚከሱበት አባባልች መካከሌ «እነርሱ መሌሰዉ ቅንጅትን
ሉያመጡባችሁ ነዉ» የሚሌ እንዯሚገኝበት ከስፋራዉ የዯረሰን ዜና ያመሇክታሌ።
በዚህ ጉዳይ ሊይ አስተያየት የሰጡት የአንድነት አመራር አባሌ «የዯሴ፣ የጎንዯር ሆነ የመሊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ
እኮ፣ በዘጠና ሰባት ቅንጅት ያስቀመጣቸውን የሰሊም የዲሞክራሲና የኢትዮጵያዊነት መርህዎች ዯግፎ ነዉ ድምጹን
ሇቅንጅት ሰጥቶ የነበረዉ» በማሇት፣ የአንድነት ፓርቲን እንዯ ቅንጅት መክሰሳቸው ፣ ወያኔዎች፣ አሊወቁትም
እንጂ አንድነትን ነዉ እየጠቀሙ ያለት» ብሇዋሌ።
ሲያክለ ፣ ቅንጅት የሚሇዉ ስም ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ሇግሇሰቦች ቢሰጠም፣ ያኔ የነበሩ አመራር አባሊት በብዛት
ባይኖሩም፣ የቅንጅት መንፈስ ግን መቼም ሉጠፋ እንዯማይችሌ፣ አንድነትና ላልች በሚመሩትም ትግል እንዯገና
እየተንጸባረቀ እንዳሇም ሇማስረዳት ሞክረዋሌ። «ግሇሰቦች ይሄዳለ፣ ድርጅት ይመጣሌ ፣ ድርጅት ይሄዳሌ።
የሕዝብ የሰሊም የዲሞክራሲና የመብት ጥያቄ ግን በምንም ተዓምር ሇዘሊሇም ሉታፈን አይችሌም። ገዢዉ ፓርቲ
ከሕዝብ ተጻራሪ ሆኖ ከሚቆም የሕዝብን ጥያቄ የማዳመጥ ባህሌ፣ በአስቸኳይ ቢያዳብር ይሻሇዋሌ» በማሇት
አስረድተዋሌ።
የአንድነት ፓርቲ በዯሴ የሚያዯርገዉ ቅስቀሳ የያዘ ቪዲዮ በሚቀጥሇው ሉንክ ማግኝት ይችሊለ።   http://www.youtube.com/watch?feature=player_detailpage&v=GXS4vY9_UPg#t=4s

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar