ሐምሌ4 ቀን 2005 ዓ.ም
አንድነት ፓርቲ በጠራው ሰሊማዊ ሰሌፍ የከተማው መስተዲዯሮችና የፀጥታ ኃይልች ፓርቲው ህጋዊ የማሳወቅ
ስራውን መስራቱን ገሌፀው ሰሌፉን መከሌከሌ እንዯማይችለ ካረጋገጡ በኋሊ፣ በከተማው ያለ የቀበላ ሰራተኞች
መዯበኛ ስራቸውን ጥሇው በሰሊማዊ ሰሌፉ ዙሪያ በየቤቱ እየዞሩ ማስፈራራትና ሰሊማዊ ሰሌፉ ሊይ ማንም
እንዲይገኝ፣ ሰሌፉ ህገወጥ ነው በሚሌ ቅስቀሳ እየሰሩ መሆናቸውን ከስፍራዉ የዯረሱ ዜገባዎች ይጠቁማለ።፡
«ነዋሪው በበኩለ የፓርቲው ጥያቄ የእኛም ጥያቄ ስሇሆነ በሰሌፉ ሊይ እንገኛሇን፣ ፓርቲው የሚያካሂዯው ሰሊማዊ
ሰሌፍ ህገወጥ ከሆነ እነሱን (ፓርቲውንና ቅስቀሳ የሚሰሩትን ) ሇምን አታግዷቸውም» የሚሌ ጥያቄ ሲያነሱባቸው፤
ሇቅስቀሳው የተሰማሩት የቀበላ ሰራተኞች «እምቢ ብሇው የሚወጡ ካለ እስራት ይጠብቃቸዋሌ፤ በሚዯርስባቸው
ችግር ኃሊፊነቱን አንወስድም» ሲለ ማስፈራሪያና ዛቻ እያቀረቡ ይገኛለ።
የዯቡብ ወል ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ብስራት አቢ፣ ቅስቀሳ በማድረግና በራሪ ወረቀት ሲበትኑ
መጀመሪያ የዯሴ ከተማ 4ኛ ፖሉስ ጣቢያ ያሇምንም ምክንያት አስሯቸው የጣቢያው አዘዦች ከሰዓታት በኋሊ
ሲሇቋቸው፣ 2ኛ ፖሉስ ጣቢያ በድጋሚ ምክንያቱን ሳይገሌፅሊቸው ሇአንድ ሰዓት አስሮ እንዯሇቀቃቸው
ተናግረዋሌ፡፡ አቶ ብስራት «አሁንም ድረስ መስተዲዯሩ ከፈቀዯ በኋሊ በጎን ህገወጥ ስራ መስራቱ እንዲሳዘናቸውና
ሰሊማዊ ሰሌፉ ህገወጥ ነው ካሇም፣ ዯብዲቤ መፃፍና እንዱቀር ማድረግ ሲችለ፣ ከሊይ ፈቅዯው እታች ሊለት
መመሪያ አሊስተሊሇፉም፤ ይሁን እንጂ ሰሊማዊ ሰሌፉ ህጋዊና ሰሊማዊ ስሇሆነ እንቀጥሌበታሇን፣ ህገወጥ ናችሁ
የሚሌ አካሌ ካሇ ሰሌፉን ሇማድረግ የሚያስችሌ ህጋዊ ሰነድ ይዘናሌ። ያንን እናሳያቸዋሇን» በማሇት አሁንም ቅስቀሳ
ሊይ እንዯሆኑ ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡
የከተማው ፅጥታ ዘርፍ ኃሊፊ አቶ ሙለጌታ በሊይ በበኩሊቸው «እኛ ሰሌፉን ሇማዯናቀፍ ያሰርነው የሇም፣ እኔ
አሁን ከከተማ ውጭ ስሇሆንኩ አረጋግጬ እነግርሃሇው፤ የእውነት የታሰረ ካሇም አረጋግጡና ንገሩን» ብሇዉ
ዲግም ሲዯወሌሊቸው ሉገኙ እንዲሌቻለም የዯረሰን ዘገባ ይጠቁማሌ።
የከተማው ከንቲባ አቶ አሇባቸው የሱፍን በጉዲዩ ዙሪያ ትናንት ሏምላ 3 ቀን 2005 ዓ.ም ተጠይቀዉ «ምንም
የሚፈጠር ችግር እንዯላሇና ከፓርቲው አመራሮች ጋርም ሇመመካከርና ሇመወያየት ቀጠሮ ይዘናሌ፣ ፓርቲው
ህጋዊ በሆነ መንገድ አሳውቆናሌ፣ መከሌከሌም ሆነ ማገድ አንችሌም፤ ነገር ግን በፀጥታው ጉዲይ ሇመነጋገር ነው
ያሰብነው» የሚሌ አስተያየት ሰጥተዉ ነበር።
«ዛሬ በቀበላ ሰራተኞችና በየቀጠናው ባለ ፖሉሶች እየተዯረገ ስሊሇው ምሊሽ እንዱሰጡ ወዯ ቢሯቸው ቢኬድም
«ከቢሮ ውጭ ስብሰባ ሊይ ናቸው» የሚሌ ምሊሽ ተሰቷሌ። ከሰዓት በኋሊ በተንቀሳቃሽ ስሌካቸው ሲዯወሌ ምሊሽ
ባሇመስተጣቸው ምሊሻቸውን በዚህ ዘገባ ማካተት አሌተቻሇም።
ይህ በእንዱህ እንዲሇ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መካከሌ የመጨረሻው ዙር ከአዱስ አበባ አቶ ግርማ
ሰይፉ(ብቸኛው የተፎከካሪ ፓርቲ የፓርሊማ አባሌ)፣ አቶ ዲንኤሌ ተፈራ የፓርትዊ የሕዝብ ግንኙነት ክፍሌ ሃሊፊ፣
አቶ በሊይ ፈቃደን ጨምሮ ላልች አመራሮች ሇእሁደ ሏምላ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ሰሊማዊ ሰሌፉ ዛሬ ዯሴ ከተማ
ገብተዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከሼህ ኑሩ ይማም መገዯሌ ጋር በተያያዘ በርካት ወጣቶች አሁንም እየታሰሩ መሆኑን
4ኛ ፖሉስ ጣቢያ የተመሇከትኩ ሲሆን ይህ በላልችም ጣቢያዎች እየተከናወነ መሆኑም የከተማው ነዋሪዎች
ይናገራለ።
የአንድነት ፓርቲ አባሊትን ዯጋፊዎች ምንም እንኳን ጫናዉና እንግሌቱ ቢቢረታም ጉሌበታቸው እንዲሌዛሇ፣
ድምጻቸውን ከፍ በማድረግ፣ «ኢትዮጵያ ትጣራሇች!» እያለ ሕዝቡን መቀስቀሳቸውን እንዲሊቆሙ የዯረሰን መረጃ
ያስረዲሌ።
የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካሩያስ የማነአብ ወዯ ጎንዯር ከማምራታቸው በፊት በዯሴ የሰጡትን
ቃሇ መጠይቅ ከዚህ በታች ማዲመጥ ይችሊለ። http://www.youtube.com/watch?feature=player_detailpage&v=6U3if259b_0#t=7s
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar