የኢትዮጵያ የፍትህና የስብዓዊ መብት አስተባባሪ ግብረ ሃይል በአውሮፓ
Ethiopian United task force for Justices and Human Rights in Europe
በኢትዮጵያ ወስጥ እየተፈጸመ ያለውን የስብዓዊ መብቶች ጥስት፣ የዘር ማጥራት፣ከቤት ንብረት ማፈናቀል፣ በሙስሊሙም፣ በክርስቲያኑም እየተደረገ ያለውን የሃይማኖት ጣልቃገብነትና ግረፋት፣ እስራት፣ ዛቻና ግድያ አንዲሁም በልማት ስም አየተፈጸመ ያለውን ገደብ ያጣ የመሪት ሽያጭና ስጦታ፣ እየፈጸመ ያለውን ህዝባዊና ሃገራዊ ክህደት ለመቃወምና ለማጋለጥ፣ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ስልፍ ጁን 19/2013 ከ13:00 ስዓት ጀምሮ በቤልጄም ብራስልስ ሹማን ቁርጥ ቀጠሮ ይዘናል።
እየተፈጸመ ያለውን የዜጎችን መብት ረገጣ፣ የዘር መድሎ እንዲሁም ወያኔያዊ የሃገር ማጥፋት ውል ፍልስፍና በመቃወም! ለሃገረዎ ለወገኖዎ ያለዎትን ክብርና ሃገራዊ ስሜት በዚህ ደማቅ ሰልፍ ላይ በመገኘት ስሜትዎን በግንባር እንዲገልጹ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
ከተለያዩ አውሮፓ ሀገራት ለምትመጡ በሃገር ኣቋራጭ አውቶብስ ለመጓጓዝ በድህረ-ገጹ ወይም ማስታወቂያው ላይ ያለውን ስልክ በመደወል ድምጽዎትን በፊት ለፊት ለማሰማት በአካባቢዎ ይደራጁ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ለበለጠ መረጃ:-
Geneva፡
41223454206,
0041799483736
0041799483736
Belgium፡
0032493499619,
0032493284107,
0032493567554,
0032477327090,
0032493284107,
0032493567554,
0032477327090,
German፡
004917647598748
004915211790603
00492217901605
004915211790603
00492217901605
Sweden፡
004673759578
Italy፡
0039690230273
Norway፡
004745206390
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar